You are currently viewing አቶ አምሃ ዳኜው የባልደራስ ፕሬዝዳንት ተደርገው ተመረጥዋል። የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ)    ግንቦት 13/2015 ዓ/ም       አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓ…

አቶ አምሃ ዳኜው የባልደራስ ፕሬዝዳንት ተደርገው ተመረጥዋል። የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ግንቦት 13/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓ…

አቶ አምሃ ዳኜው የባልደራስ ፕሬዝዳንት ተደርገው ተመረጥዋል። የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ግንቦት 13/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለእጩነት የቀረቡት ሶስት አባላቶች:_ 1) አቶ በቃሉ አዳነ፣ 2) አቶ አምሃ ዳኘው እና 3) አቶ ሳምሶን ገረመው የተባሉ የፓርቲው አባላት ናቸው። ከአሁን ቀደም የፓርቲው ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ደርሶብኛል ባሉት ስርዓታዊ ጫና ምክንያት የፓርቲውን መሪነትንና አባልነትን ጭምር መልቀቃቸውን ተከትሎ በም/ፕሬዝደንትነት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ አምሃ ዳኘው ግንቦት 13/2015 ዓ/ም በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ በተካሄደው ጠቅላላ አመታዊ ጉባኤ ላይ በድምጽ ብልጫ ፓርቲውን ለ3 ዓመት በዋና ፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ ተሾመዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply