አቶ አገኘሁ ተሻገር  የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡          አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም ባህርዳር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ተመስገን ጥሩነህ  ባለው…

አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡ አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም ባህርዳር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ተመስገን ጥሩነህ ባለው…

አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡ አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም ባህርዳር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ተመስገን ጥሩነህ ባለው ሃገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ለሌላ የስራ ኃላፊነት … መፈለጋቸውን ተከትሎ ለክልሉ ምክር ቤት ያቀረቡትን ጥያቄ በመቀበል በምትካቸው የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በእጩነት ያቀረባቸው በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ አገኘሁ ተሻገር የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply