አቶ ከበደ ጫኔ በደህንነቶች መያዛቸው ተሰማ        አሻራ ሚዲያ    ህዳር 22/2013 ዓ.ም ባህር ዳር ከህወሃት ጋር ግንኙነት የነበራቸውና የኢትዮጵያ የስደትና ከስደት…

አቶ ከበደ ጫኔ በደህንነቶች መያዛቸው ተሰማ አሻራ ሚዲያ ህዳር 22/2013 ዓ.ም ባህር ዳር ከህወሃት ጋር ግንኙነት የነበራቸውና የኢትዮጵያ የስደትና ከስደት…

አቶ ከበደ ጫኔ በደህንነቶች መያዛቸው ተሰማ አሻራ ሚዲያ ህዳር 22/2013 ዓ.ም ባህር ዳር ከህወሃት ጋር ግንኙነት የነበራቸውና የኢትዮጵያ የስደትና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ከበደ ጫኔ ከባለቤታቸው ጋር ወደ አሜሪካን ሀገር ሊሄዱ ሲሉ ከቦሌ ኤርፓርት በደህንቶች ተይዘዋል:: አቶ ከበደ ጫኔ ከኢትዮጵያ የስደትና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርነታቸው ትናንት ህዳር 21/2013 ዓ.ም ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ ለመሸሽ ሳይሆን እንደማይቀር ምንጫችን ገልጸውልናል፡፡ ከህወሃት ጋር የቀጥታ ግንኙነት ያላቸው በርካታ ግለሰቦች የኢትዮጵያ አየር መንገድን በመጠቀም ከቦሌ አየር ማረፊያ ሊወጡ ስለሚችሉ አስፈላጊው ጥንቃቄና የተጠና ምርመራ ሊደረግ እንደሚገባ መረጃውን ያደረሰን ምንጫችን ከአዲስ አበባ አሳስበዋል፡፡ ዘጋቢ፡- ማርሸት ጽሀው

Source: Link to the Post

Leave a Reply