አቶ ዘመነ ካሴ ለሦስተኛ ጊዜ ፍ/ቤት ቀረቡ

https://gdb.voanews.com/80470000-c0a8-0242-b0ab-08daabc51b60_tv_w800_h450.jpg

“የታጠቁ ቡድኖችን በህቡዕ ማደራጀትና ሁከትና ብጥብጥ ማነሳሳት የሚሉትን ጨምሮ ፖሊስ በተለያዩ ወንጀሎች ጠርጥሪያቸዋለሁ” ያላቸው አቶ ዘመነ ካሴ ዛሬ ለሦስተኛ ጊዜ ፍ/ቤት ቀርበዋል።

የባህር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍ/ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት አቃቤ ህግ ክስ ለመመስረቻ የጠየቀውን የ15ቀን ጊዜ መፍቀዱን የአቶ ዘመነ ካሴ ጠበቃ አቶ በሙሉ ታደሰ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

Source: Link to the Post

Leave a Reply