አቶ ደመቀ መኮንን ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላለፉ።

ባሕር ዳር :ጥር 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል። አቶ ደመቀ በየእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸው፣ “አዲሱ ዓመት ለቻይና ሕዝብ የደስታ እና የብልጽግና እንዲሆን ከልቤ እመኛለሁ” ማለታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። “አዲሱን ዓመት በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የቆየ ግንኙነት የበለጠ ከፍ ለማድረግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply