ባሕር ዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ አምባሳደር ዳረን ጆን ዌልች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ብሪታንያ በኢትዮጵያ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች ለምታደርገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡ ኢትዮጵያ በፕሪቶሪያ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ለመተግበር ቁርጠኛ መሆኗንም በዚህ ወቅት ገልጸዋል። በግጭቱ ጉዳት በደሰረባቸው […]
Source: Link to the Post