አቶ ደመቀ መኮንን በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።

ባሕርዳር፡ ጥር 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጁኒፐር ግላስግላስ ብርጭቆ ፋብሪካ እና ሌሎችንም በከተማዋ የሚገኙ ኢንደስትሪዎችን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና ሌሎችም ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተንቀሳቅሰው ጎብኝተዋል። የደብረ ብርሃን ከተማ ኮሙኒኬሽን መረጃ እንደሚያሳየው ፤ከጉብኝት በኋላም ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply