አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግሥታቱ ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር በጄኔቫ ተወያይተዋል ። አቶ ደመቀ መኮንን በውይይቱ ላይ እንደገለጹት፤ ከአንድ ሚሊየን በላይ የውጭ ስደተኞች መኖሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ የስደተኞችን ሕይወት ማሻሻል እና ምቹ ሁኔታን መፍጠር የሚያስችሉ ስድስት ቃል ኪዳኖችን በመፈፀም ላይ እንደምትገኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply