አቶ ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ማርክ ሱዝማን ጋር በኒው ዮርክ ተወያይተዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ፋውንዴሽኑ ያላቸውን ትብብር አድንቀዋል። ኢትዮጵያ ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ ሰላምን ለማጽናት እየሠራች እንደምትገኝና የ10 ዓመት የልማት እቅድ እየተገበረች መኾኑን ጠቅሰው ለዚህም አጋር አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply