አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋገሩ፡፡ ውይይቱ በሁለትዮሽ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በውይይቱም አቶ ደመቀ ስለ ፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ገልጸው፤ መንግሥት ለተግባራዊነቱ ቁርጠኛ ስለመሆኑ ጠቅሰዋል፡፡ ረዳት ሚኒስትሯ የሰላም ትግበራው በጥሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply