አቶ ደመቀ መኮንን ከፓርቲ ኃላፊነታቸዉ ተነሱላለፉት 11 ዓመታት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት አቶ ደመቀ መኮንን፤ በገዢው ፓርቲ ከነበራቸው ኃላፊነት መሰናበታቸው ታወቋል፡፡በአቶ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/o0WUDquRIWFtiOLDp_2b4QHGA6VrUt1ZGKfvvK1pFKVRgqos4z1CU2Oc7HodRb-PhHKCOQXbibnQpLi3P6HMSOlxTAhl0s5rZT60ko7-SVvWdyvBzLLdmFZkSJiHUiek-DoRdK6QpXpKMr7v04JW2V10Te-5AJK-sBNWOQYRdMuF4gXVgrcsTJd0dIyhHe5GVNF7hfrBDRjBCb_fkaifUdhFFSf8Jl3FvNFdqWuc41LOITxB1oFCiXp1hLddtDT1z5rlkeCbvIrn0pf9kufW8I8Sj2ianSUaCCC4dkMX60Yg_jVYIbb4bWEoJLF1FOqKS1uUX2r4q8XrWxF5usaCTA.jpg

አቶ ደመቀ መኮንን ከፓርቲ ኃላፊነታቸዉ ተነሱ

ላለፉት 11 ዓመታት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት አቶ ደመቀ መኮንን፤ በገዢው ፓርቲ ከነበራቸው ኃላፊነት መሰናበታቸው ታወቋል፡፡

በአቶ ደመቀ የኃላፊነት ቦታ ላይ፤ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ መተካታቸዉ ተነግሯል፡፡

የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የፓርቲውን የአመራር የመተካካት መርህንና የአሠራር ስርዓት በመከተል ዛሬ ባካሄደው ማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ድምፅ አቶ ደመቀ መኮንን በክብር ሸኝቷል ነዉ የተባለዉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply