አቶ ደመቀ መኮንን የመቄዶንያ የአረጋውያን ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የመቄዶንያ የአረጋውያን ማዕከልን ጎበኙ፡፡ ጉብኝቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘውን የአረጋውያን ቀንን ምክንያት በማድረግ ነው፡፡ ቀኑ “የአረጋውያንን መብት ማክበር ትውልድን ማሻገር” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም አረጋውያን መሰረታዊ አገልግሎቶችን እንዲያገኙና በወጡ ህጎች ተግባራዊነት ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply