አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ካውንስል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ*የቀድሞ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/Zjwds0Du0NwIYWrCXsfEdphReXY3ru5TmdZk343rirbli_o9keuQ7rQsmvbqfEmdfa_jZYKSfQ8_Zo9tSByOEmcI31ZiVsJAucSTeO_CUtlM4QzLY0-vVCWcZQiwCg1RNl65P8tVbabnXgnc-6QzTE-1yU5d2PC2wcIgqSbq3Eg6j2rhAlTbdRFQZAIZrhra_MdBCSVfXF45gRlpEYq8YpxBpaIWvrKJJICL0wunIHnXGRoSKJ1abJE46hpQBTkKOk3DQ6hGvEQ3oQ0ASOnCaU3EtXBIBvjq_Ocm17ujV30dx9vJ8Acr16_lv4T3K9wfq4XoZnOF--qSp2G-FHxI-w.jpg

አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ካውንስል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
*

የቀድሞ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የካውንስሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል።

የካውንስሉ የመጀመሪያ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

ካውንስሉ አቶ ፀጋዬ ጨማን የማዕከሉ ዋና ፀሐፊ አድርጎ መርጧል ።

የጥቁር ህዝቦች ንቅናቄ መስራችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች የማርከስ ጋርቬ ልጅ  ጁሊየስ ጋርቬን (ዶ/ር) የካውንስሉ የበላይ ጠባቂ ሆነዋል።

የዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ካውንስል የጥቁር ህዝቦችን ታሪክ፣ ባህልና ቅርሶችን  በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅና ጠብቆ ለማቆየት የተቋቋመ ነው።

ካውንስሉ የተመሠረተው አዲስ አበባ ሲሆን መቀመጫውንም በአዲስ አበባ አድርጓል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply