አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና ሮቢ ዋከርን የማዕከሉ የጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል፡፡ አቶ ጸጋዬ ጨማን ደግሞ የማዕከሉ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ መርጧል። ማዕከሉ ዛሬ የቀጣይ የተቋሙ መተዳደሪያ ደንብን ይፋ አድርጓል። በተለያዩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply