ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ገለጻ አደረጉ። አቶ ደመቀ ከፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ጋር በመኾን ነው ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮች እና ለቀጣናዊ እንዲሁም ዓለም አቀፋዊ ድርጅቶች ኃላፊዎች ገለጻ ያደረጉት፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Source: Link to the Post