አቶ ደስታ ሌዳሞ የገና በዓል በመተሳሰብ እና ኮሮናን በመከላከል እንዲከበር ጥሪ አቀረቡ

አቶ ደስታ ሌዳሞ የገና በዓል በመተሳሰብ እና ኮሮናን በመከላከል እንዲከበር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

በመልዕክታቸው “እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ” ብለዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በዓሉ ደካማዎችን በመደገፍ፣ የሌላቸውን በመርዳት፣ በመተጋገዝ እንዲከበርም ጥሪ አቅርበዋል።

የኮቪድ-19 የቅድመ መከላከል መመሪያዎችን በመተግበር በዓሉ እንዲያልፍም መልዕክት አስተላልፈዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post አቶ ደስታ ሌዳሞ የገና በዓል በመተሳሰብ እና ኮሮናን በመከላከል እንዲከበር ጥሪ አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply