
ለሁለት ዓመታት ከዘለቀው ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የትግራይ አመራሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ሳምንት ጥር 26/2015 ዓ.ም. ፊት ለፊት ተገናኝተው ተወያይተዋል። በደቡብ ክልል ውስጥ በተካሄደው በዚህ ውይይት ከሦስት ወራት በፊት የፌደራሉን መንግሥትን እና ትግራይን በመወከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት ተወካዮች ተገኝተዋል።
Source: Link to the Post