
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ሆነው የተሾሙት አቶ ጌታቸው ረዳ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን ያካተተ አዲስ ካቢኔያቸውን ይፋ አደረጉ። በአቶ ጌታቸው ካቢኔ ውስጥ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር በተደገው ጦርነት የትግራይ ኃይሎችን ሲመሩ የነበሩት ሌተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ እና ቀድሞው የአገሪቱ ሠራዊት ኤታማዦር ሌተናንት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳይ ስልጣን ተሰጥቷቸዋል።
Source: Link to the Post