“አናልፍም የሚለውን አመለካከት ሰብረን ለማለፍ እንሠራለን” ተማሪ ዜና አላምረው

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተናዎች የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በደሴ ከተማ አሥተዳደር ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራ ሲሰጥ ቆይቷል። አሁንም ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራው እንደቀጠለ ነው። በከተማዋ ለክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተናዎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ ነው ተብሏል። ተወዳዳሪ እና ብቁ ተማሪዎችን ለማፍራት በትኩረት እየተሠራ መኾኑም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply