“አናጺው ንጉሥ ዛሬም ከብረኻል፤ ባለጸጋዋ ቀይትም ተመስግነሻል”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ካህኑ ቅዱስ እና ንጉሥ ላሊበላ ያነጸው የዋሻ ውስጥ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትን ብቻ አልነበረም፤ ትውልድን እና ሀገርን ጭምር እንጂ፡፡ ለአራት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር በዘለቀው ሰላማዊ የንግሥና ዘመኑ ሥርዓት አጽንቷል፣ ግብረ ገብነትን አሳይቷል፣ ከምንም በላይ ደግሞ ዘመንን ተሻጋሪ፤ ትውልድን አኩሪ ሀገር ገንብቶ አቆይቷል፡፡ እግዚአብሔር አብ ለሊቀ ነቢያት ሙሴ ዐስርቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply