“አንበሳ ፋርማሲ እና ኒዮን አዲስ እንዲፈርሱ ተወሰነ ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ፍጹም ከእውነታው የራቀ ነው”፦ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

ሐሙስ ሚያዝያ 6 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) አንበሳ ፋርማሲ እና ኒዮን አዲስ እንዲፈርሱ ተወሰነ ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ፍጹም ከእውነታው የራቀና መሰረተ ቢስ መረጃ ነው ሲል የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ የቅርስ ቤቶቹ ይዘታቸው እና ቅርጻቸው ሳይቀየር፤ ባሉበት ሳይነኩ አካባቢው እንዲለማ…

The post “አንበሳ ፋርማሲ እና ኒዮን አዲስ እንዲፈርሱ ተወሰነ ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ፍጹም ከእውነታው የራቀ ነው”፦ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply