You are currently viewing አንቶኒዮ ኮንቴ ‘መባረር ፈልገዋል’ ያስባለው ንግግር እና የሃላንድ የጎል ናዳ – BBC News አማርኛ

አንቶኒዮ ኮንቴ ‘መባረር ፈልገዋል’ ያስባለው ንግግር እና የሃላንድ የጎል ናዳ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/2e2c/live/50805e00-c61b-11ed-95f8-0154daa64c44.jpg

ጣሊያናዊው አሠልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ የቡድናቸውን ተጫዋቾች እና ባለቤቶች የወረፈ ንግግር አሰምተዋል። ቶተንሃም በሳውዝአምፕተን ሜዳ 3 አቻ ከተለያየ በኋላ ተጫዋቾቼ “ራስ ወዳድ” ናቸው ሲሉ ተደምጠዋል። በቶተንሃም ውጤት ድርቅ እጅግ የተበሳጩት አሠልጣኙ “ቡድኑ አሠልጣኝ ቢቀይርም ለውጥ አያመጣም” ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply