አንዳንድ ምዕራባዊያን ሀገራት ኢትዮጵያ የተረጋጋች እንዳትሆን አሸባሪውን ወያኔ በማዳን ሥራ ላይ መጠመዳቸውን አሜሪካዊው የፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን ተናገሩ።

ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በአፍሪካ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ጥልቅ ጥናት እና ምርምሮችን አድርገዋል። ሀገራቸው አሜሪካን ጨምሮ አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የያዙትን ሚዛን የሳተ አካሄድ በዕውቀት እና እውነት ላይ ተመሥርተው ሞግተዋል፤ እየሞገቱም ይገኛሉ – የፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኝ ተንታኙ ላውረንስ ፍሪማን። ኢትዮጵያ በምትከተለው ስኬታማ ፖሊሲና ባላት የመልማት እምቅ አቅም የተነሳ ከአንዳንድ ምዕራባውያን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply