
እስራኤል በሙሉ ከበባ ባስገባቻት ጋዛ ኤሌክትሪክ፣ ውሃ ተቋርጧል። የነዳጅ እና ምግብ አቅርቦት እየተመናመነ ነው። የጋዛው ጋዜጠኛ ማህሙድ ባሳም ስልኩ እንደ ድሮው አይጠራም። ስልኩን በየቀኑ ቻርጅ አያደርግም። ቻርጅ ባደረገበት ቀን የስልክ ጥሪዎች ተከታትለው ይመጣሉ። ምግብ ሲያገኝ ይበላል፤ ካላገኘም ጦሙን ያድራል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post