“አንድነት የሚጸናበት፤ ለአንድ ፈጣሪ የሚሰገድበት”

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መለያየትን ይረሳሉ፣ ዘርና ቋንቋን ይዘነጋሉ፣ ሃብት ይተዋሉ፣ ጌታና ሎሌ በአንድነት ይቆማሉ፣ ንጉሥ እና አገልጋይ እኩል ይታያሉ፣ ንግሥት እና ደንገጡር በእኩልነት ይቆማሉ፣ በዚያ ሥፍራ ንጉሥ ከአገልጋዩ ልቆ አይዋብም፣ ንግሥት ከደንገጡሯ አምራ አትታይም፣ በዚያ ሥፍራ ባለጸጋ ከደሃው አይበልጥም፣ ነጭም ጥቁርም አይለያይም፣ በዚያ ሥፍራ ሰልፍ የሚበዛላቸው፣ የእጅ መንሻ የሚቀርብላቸው፣ ከጧት እስከማታ ሽቱ የሚርከፈከፍላቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply