“ አንድነት ያሻግራል፣ አንድነት ያስከብራል”

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ የኾኑትን የሚያከብራቸው፣ የሚያሞግሳቸው፣ እጅ የሚነሳላቸው፣ ለክብራቸው ምንጣፍ የሚያነጥፍላቸው፣ ቄጠማ የሚጎዘጉዝላቸው ብዙ ነው፡፡ አንድ የኾኑት ክፉ ዘመንን ይሻገራሉ፣ አስቸጋሪ ወቅትን ያልፋሉ፤ በድንግዝግዝ ጨለማ ብርሃን ያሳያሉ፡፡ አንድ የኾኑት ግርማን ይላበሳሉ፣ በጣለቶቻቸው ፊት ኃይልና ብርታትን ያገኛሉ፣ በሥራዎቻቸው ሁሉ ስኬትን ያስመዘግባሉ፣ በዘመቱባቸው መስኮች ሁሉ ድልን ይቀዳጃሉ፡፡ አንድነት ተከብሮ ለመኖር መሠረት ነው፡፡ መሠረቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply