አንድ ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ተወቅቶ ወደ አርሶ አደሩ ቤት መግባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም 250 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ በዘር በመሸፈን ከ9 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል ምርት በላይ ለመሠብሠብ ታቅዶ ሲሠራ ቆይቷል። በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት 151 ሺህ ሄክታር መሬት ብቻ በበጋ መስኖ ስንዴም በዘር ተሸፍኗል፡፡ በአማራ ከልል ግብርና ቢሮ የአትክልት እና ፍራፍሬ መስኖ ውኃ አጠቃቀም የመስኖ ባለሙያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply