አንድ ታጣቂ ፓሪስ ውስጥ በፈጸመው ጥቃት ሦስት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች ቆሰሉ – BBC News አማርኛ Post published:December 24, 2022 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/cd59/live/03a74d10-8358-11ed-90a7-556e529f9f89.jpg በፈረናሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ ማዕከላዊ ክፍል አንድ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ የሦስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ሌሎች ሦስት ደግሞ ጉዳት ደረሰባቸው። ጥቃቱን የሰነዘረው ግለሰብ ኢላማ ያደረገው የኩርዶች ባህል ማዕከልን ሲሆን፣ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ነው ተኩስ የከፈተው። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postበቻይና የኮቪድ 19 ወረርሽኝ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ Next Postፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ፤ ዩክሬን ከአፍሪካ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ትሰራለች አሉ You Might Also Like ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች የሞት ተጋላጭነታው ከሌሎች ከፍ ያለ ነው- ጥናት January 22, 2023 የአሜሪካ እና የሩሲያ የስለላ ኃላፊዎች በቱርክ ተገናኙ – BBC News አማርኛ November 14, 2022 የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር የመቀመጫ ቀበቶ ባለማሰራቸው ተቀጡ – BBC News አማርኛ January 21, 2023 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)