አንድ ነጥብ አምስት ቢልዮን ብር ያስመዘገቡ 126 ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ባለሐብትነት ተሸጋገሩ።

ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ክህሎት ለተወዳዳሪነት” በሚል መሪ መልዕክት ለ8ኛ ጊዜ የሚካሄደው ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ ፣ የክህሎት፣ የጥናት እና ምርምር ውድድር ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ ተጀምሯል። የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የከተማ አሥተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት የደብረ ብርሃን ከተማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባሳየችው ዕድገት በከተማዋ በአሁኑ ላይ ከሰባት መቶ በላይ ኢንዱስትሪዎች ይገኛሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply