አንድ አፍታ፣ ለጤናማ ዕድገት የሚበጅ መጽሃፍ ካዘጋጀው ሀኪም ጋር

https://gdb.voanews.com/BCFE3DF8-5185-498B-8816-EA28ED5D1E0C_w800_h450.jpg

በያመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ህጻናት በተገቢ አስተዳደግ እጥረት እና በጎጂ ልማዶች ምክንያት እስከሞት የሚያደርስ አደጋን ይጋፈጣሉ። ይሄን መሰሉ ለትውልድ የሚተርፍ ጉዳት ይቀር ዘንድ አንድ ወጣት የህጻናት ሀኪም የበኩልን ማበርከት ጀምሯል።

ዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ ይባላል። በቅርቡ “ልጅ በዕድሉ አይደግ “ የተሰኘ የልጆች ጤና እና ዕድገት  ላይ የሚያተኩር መጽሃፍ ለአንባቢያን አብቅቷል።

በመጽሃፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ  ከሀብታሙ ስዩም ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።

 

 

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply