“አንድ ዓመት ራስን ለመለወጥ ከበቂ በላይ ነው” በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ

ደሴ: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓላማ ያለው ሰው ፈተና አያስፈራውም፣ ዳገት አያደክመውም፣ ቆልቁለት አያሰለቸውም፣ እሾህና አሜካላው ከእርምጃው አያስቆመውም፣ ሐሩርና ውርጩ ከመጓዝ አያስቀረውም፣ ዓላማ ያለው ሰው ፈተናዎችን እያለፋቸው፣ በፈተናዎቹ ራሱን እያየባቸው፣ ለነገ ሥንቅ እየቋጠረባቸው፣ ትናንትን እያስታወሰባቸው ጉዞውን ይቀጥላል። ብርቱ ሰው ለዓላማው መስዋዕትነትን ይከፍላል፣ ፈተናዎች እየተደራረቡበት፣ ችግሮች እየበረቱበት፣ ድካም እየበዛበት ወደ ዓላማው ይጓዛል። ፈተናዎችን እያለፈ ወደ ዓላማው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply