አንድ የኢንዶኔዢያ የመንገደኞች አውሮፕላን ለበረራ ከተነሳ በኋላ ደብዛው ጠፋ – BBC News አማርኛ

አንድ የኢንዶኔዢያ የመንገደኞች አውሮፕላን ለበረራ ከተነሳ በኋላ ደብዛው ጠፋ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/14028/production/_116406918_download.png

ከሃምሳ በላይ ሰዎችን አሳፍሮ ከኢንዶኔዢያ ዋና ከተማ ጃካርታ የተነሳ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራ ከጀመረ በኋላ የደረሰበት መጥፋቱ ተዘገበ። ስሪዊጃያ የተባለው አየር መንገድ አውሮፕላን ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ደብዛው የጠፋው በአገሪቱ ምዕራብ ካሊማንታን ግዛት ወደምትገኘው ፖቲያናክ ወደተባለች ስፍራ በመብረር ላይ ሳለ መሆኑን ባለስልጣናት ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply