አንጋፋው አርቲስት ሰለሞን አለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በአፍለኛው የቴአትር ክበብ ውስጥ ቴአትር ን የጀመረው አርቲስት ሠለሞን በርካታ የመድረክ ቴአትሮችና ተከታታይ የሬዲዮ ና የቴሌቪዥን ድራማዎችን ጽፏል።
ፍራሽ ሜዳ የመድረክ ቴአትር ና አብየ ዘርጋው የሬዲዮ ድራማ ከደረሳቸው ድርሰቶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው።
ፍራሽ ሜዳ የመድረክ ቴአትር ና አብየ ዘርጋው የሬዲዮ ድራማ ከደረሳቸው ድርሰቶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም
Source: Link to the Post