አንጋፋው የሙዚቃ ባለሙያ ዳዊት ይፍሩ የ’ጽዱኢትዮጵያ’ ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ዳዊት ይፍሩ የ ‘ጽዱኢትዮጵያ’ ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ ተቀላቅለዋል፡፡ ለ ‘ጽዱኢትዮጵያ’ 50 ሚሊየን ብር በአንድ ጀምበር ለማሰባሰብ ሁሉም ዜጋ የሚሳተፍበት የዲጂታል ቴሌቶን መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ይፋ የተደረገው የ“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄ በርካቶች በመቀላቀል ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ። በንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply