አንጋፋው የእግር ኳስ ዳኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ የሚታወቁት አንጋፋው ዓለም አቀፍ ዳኛ ዓለም ንፀብህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ዳኛ ዓለም ንፀብህ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ በማብቃት ይታወቃሉ፡፡

ያለፉትን ዓመታት ባጋጠማቸው ህመም ሳቢያ ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ዛሬ ንጋት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል፡፡

የቀብር ሥነ ስርአታቸውም ዛሬ በ9 ሰአት በቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት የሚፈፀም ይሆናል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳ
የፋና ድረ ቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post አንጋፋው የእግር ኳስ ዳኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply