አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ አረፈ። ሐገሬን አትንኳት!የከረመ ፍቅርውብ አዲስ አበባሳይሽ እሳሳለሁ… ከሚታወቅበት ዘፈኖቹ መካከል ናቸው።አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ በየካቲት 12 ሆስፒታ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/JozEiuriy2BlzKQYCyPPi1C8sGv1ekpBQymXoTwRjDtO0GLBPI-YbWosQ8ZYFzdFPO4kj7sn0pOGuOAq87nbReDTUS8HI1aqUDHgXP6gtXtN6Zr4Hbt82zOClWZPs8cNI5gHf6tMg8ZApWZP0Q5T54MEYwRvPpVI9C_AFPGuUuH4f-diiBCpSXBC9w74L_FSPJIvOo2jfhNT2vSz-VZjvgnNs6Pp7L6i4HSl7ejqBiy23OYh7U1q3Q79NqyYXOucSJ0Fy6MULylUWrabgyMrjv3ZZgQWLs145SLLb-7tfvOrxmOr9C8e1-pHbclfZoOfUWBJbqhnU7ifZYQJkaxIJw.jpg

አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ አረፈ።

ሐገሬን አትንኳት!
የከረመ ፍቅር
ውብ አዲስ አበባ
ሳይሽ እሳሳለሁ… ከሚታወቅበት ዘፈኖቹ መካከል ናቸው።

አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ በየካቲት 12 ሆስፒታል በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ለሊት ማረፉ ተሰምቷል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ለመላው አድናቂዎቹና ወዳጆቹ መፅናናትን ይመኛል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply