አንጋፋው ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።ከ ‘ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ‘ መሥራች አንዱ እና በዋና አዘጋጅነትም ጋዜጣዋን ተወዳጅ ያደረጋት ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/fWdvjA-sj33kgRRn_iyEWtqZd6cVuY_i8vGN7l1W0n_SHxM9WlbrKgg4uZ7rmL3WvSdto8GD8CdY3gRiNrXmvwKJ-ENt6aly2vV57w5O4DiLaeyDCLPP014Fw9-1Slly7raaNS5IQUwYHGQcBeVARwWwz2Jq87zY-XCcpAmxcpDSER5XkznRo1tihrZY-RZfMdIlbXewokBdW0gqqU7EsEF1ncVOVcaChMopATcMdSktZbg8yciLcolr7uETemv9PblNCr-Qwq0Aa2niRoUt2R4QjgN05-s4lWYMk44n5_yJTZe_VP3H4_xlKtThEf6eGRabUH2HknI2W9ZRkPXI4Q.jpg

አንጋፋው ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

ከ ‘ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ‘ መሥራች አንዱ እና በዋና አዘጋጅነትም ጋዜጣዋን ተወዳጅ ያደረጋት ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን ባደረበት ህመም ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ ዛሬ ረቡዕ ረፋድ ላይ ድንገት ህይወቱ አልፏል።
ደራሲ ነቢይ መኮንን ተርጓሚ ፣ ገጣሚ ወግ አዋቂ የጥበብ ሰው ነበር፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply