አንግዳ ተቀባዩ ሕዝብ ምዕመናን የእየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ለማክበር ከተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች ወደ ቅዱስ ላልይበላ ከተማ እየገቡ ነው። ምዕመናኑ ወደ ላሊበላ ሲደርሱ የከተማዋ በጎ…

አንግዳ ተቀባዩ ሕዝብ ምዕመናን የእየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ለማክበር ከተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች ወደ ቅዱስ ላልይበላ ከተማ እየገቡ ነው። ምዕመናኑ ወደ ላሊበላ ሲደርሱ የከተማዋ በጎ አድራጊ ወጣቶች እግራቸውን በማጠብ እንግዳ ተቀባይነታቸውን እያሳዩ ይገኛሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply