አካባቢን መጠበቅ እና መንከባከብ የተሻለ ማኅበረሰብን ለመፍጠር ያለው ሚና የጎላ መኾኑን የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ከሚመለከታቸው የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም ከቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር የ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ነው። በዘጠኝ ወራት ሪፖርቱ ላይ እንደተገለጸው የሰው ልጅ በዕለት ተዕለት የሕይወት እንቅስቃሴው በተፈጥሮ ሃብት እንዲሁም በአካባቢ ላይ የሚያሳድራቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መጥተዋል፡፡ ይህንን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply