አካባቢን ጽዱ እና ውብ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባ የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ገንዳ ውኃ: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ “ጽዱ አካባቢ እና ጽዱ ጤና ተቋማት ለተሻለ ጤንነት” በሚል መሪ ሃሳብ ከባለድር አካላት ጋር በገንዳ ውኃ ከተማ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። ደረጃቸውን የጠበቁ የመጸዳጃ ቤቶችን ከመገንባት የተገነቡትንም በጥራት ከመያዝ እና በአግባቡ ከመጠቀም አኳያ ሰፊ ክፍተቶች እንዳሉ የዞኑ ጤና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ዮወሴፍ ጉርባ ተናግረዋል። የሕዝብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply