You are currently viewing አካባቢ የሚበክሉት ትልልቅ ድርጅቶችን በራሱ ወጪ የሚከሰው አጠበቃ – BBC News አማርኛ

አካባቢ የሚበክሉት ትልልቅ ድርጅቶችን በራሱ ወጪ የሚከሰው አጠበቃ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d513/live/d53761f0-ee59-11ed-be09-b7ad73ed6c16.jpg

ስለ ቄራ ብክለት ለመናገር ቄራ መወለድ አይጠይቅም። በአካባቢው ውልብ ማለት በቂ ነው። የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ጭምር የመሰከረው ጉዳይ ነው። ጠበቃ መልካሙ ኦጎ ቄራን ፍርድ ቤት ገትሮታል። አካባቢ በካዮችን እያሰደደ መክሰስ የጀመረው ግን ከቄራ አይደለም። ከተማረበት ዩኒቨርስቲ እንጂ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply