አክሱም ተያዘና አውሮፕላን ተመታ መባሉን መንግሥት ሐሰት ነው አለ – BBC News አማርኛ

አክሱም ተያዘና አውሮፕላን ተመታ መባሉን መንግሥት ሐሰት ነው አለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1621D/production/_105635609_3962228d-2414-4c47-aa70-72e39f7cd9aa.jpg

የዲሞክራታይዜሽን ሚኒስትሩ አቶ ዛዲግ አብርሃ ይህ ‘ነጭ ውሸት ነው’ ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። “የሕወሓት የመጨረሻ ይዞታ የነበረችው መቀሌ ናት፤ ይህንን ሊያደርጉ አይችሉም” ብለዋል ሚኒስትሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply