አየርላንድ የፍልስጤምን የሐገርነት እውቅና ዛሬ በይፋ  ሰጠች። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁም በጋዛ ያለውን የሰብአዊ ቀውስ ለማስቆም አለምን እንዲያዳምጡ ጥሪ አቅርባለች።የ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/lnkFjTvSN1Wzcty8uCliLKytu0bZUei8TTPkOTov4fjxU-6ap2NexbKKcQLzeX0rDnyTHh6RhYy1IzyU9DMLtaE5WK5bSG5AHBjJJGynKDUXoH9lSmA6lohF3jAag2aNXrd04d5m9WCa-Oy3opDMa5kJmHv5rExK9MLnUsFYmiwDOpGlix0NfqiMY08Av3zAh2eLUULR6MYozNosgu0oF1MenS_tERiibtzq51Z4IQUAu19DmU9Ya7ew1KS0Roe_CZXkbl33sRT7hpweT15y-iW1aKUSEMv_WrjNaoDBjhaX7MhJxYswA4jH1ECVGFAYtyKxAcuvgPXQPtIXdzd-XA.jpg

አየርላንድ የፍልስጤምን የሐገርነት እውቅና ዛሬ በይፋ  ሰጠች።

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁም በጋዛ ያለውን የሰብአዊ ቀውስ ለማስቆም አለምን እንዲያዳምጡ ጥሪ አቅርባለች።

የአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲሞን ሃሪስ  ካቢኔያቸውን ሰብስበው ውሳኔውን ካጸደቁ በኋላ በሰጡት መግለጫ የአየርላንድ ውሳኔ ተስፋን የሚያንሰራራ ነው ብለውታል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም ሐገራቸው ነጻና ሉአላዊነቷ የተጠበቀ ሐገረ ፍልስጤም እውቅና እንደሰጡና ካቢኒያቸው ሙሉ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲመሰረት መስማማቱን ይፋ አድርገዋል።

በቅርቡም ስፔይንና ኖርዌይ ለነጻ ሐገረ ፍልስጤም እውቅና እንደሚሰጡ ማስታወቃቸው ይታወሳል ሲል የዘገበው አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ነው።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply