አየር መንገዱ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን ተረከበ

አየር መንገዱ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን በዛሬው እለት ተረክቧል።

ሁለቱም ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖች በዛሬው እለት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል።

ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖቹ ወደ አዲስ አበባ ሲመጡም ለኢትዮጵያ ድጋፍ የተደረጉ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ጭነው መምጣታቸውንም ከአየር መንደጉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በዛሬው እለት በተካሄደው ስነ ስርዓት ላይም ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖቹ ጭነውት የመጡት የህክምና ቁሳቁስ ለጤና ሚኒስቴር ተበርክተዋል።

 

 

The post አየር መንገዱ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን ተረከበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply