አየር መንገዱ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ምክንያት ከአዲስ አበባ በሚነሱና በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት መፈጠሩን አስታወቀ፡፡የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ አለማቀፍ አየር ማ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/doJNNxmRJIOWhwij689RLZ6si0TMonyIYbUs7krWysH6hTeN8wL3_tsnhrCIAw3KnEL__rWCL77djBTm9aruvn6czwvjixCkuyuDsPd98xsDvem45AumMIsg7vG-ALnHxcbtWMhUjGCbmK_BOE_-8cPehoW3bVCK2Q8tGwXFaGS-6uKCZ-SYZoscI028_4PaQTWvYPkzdvCeZrlwIHcfDBJR3UQRpo0M0G8fZSHj3UOmY-8xQw00w7TykfU_SOc1eA-m7rQrHXtyYI-U6gkQczFYI9VpJbg-ozTXqiWIEhLDTKD60-kFYVXustEqF2u2gErbJbnEpZgMidYQ07zmaw.jpg

አየር መንገዱ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ምክንያት ከአዲስ አበባ በሚነሱና በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት መፈጠሩን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ሳቢያ ከአዲስ አበባ በሚነሱና አዲስ አበባ በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት መፈጠሩን አስታውቋል፡፡

አየር መንገዱ ለተፈጠረው የበረራ መዘግየትና መስተጓጎል ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፤ ደንበኞቹም አየር መንገዱ ስለኹኔታው የሚያቀርበውን መረጃ እንዲከታተሉ ጠይቋል፡፡

በአባቱ መረቀ
ሐምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply