አየር መንገዱ አምስት ተጨማሪ ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖች ሊገዛ መሆኑን አስታወቀ

ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአፍሪካ ትልቁ እና ቀዳሚው የአቪዬሽን ግሩፕ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖቹን ቁጥር ለማሳደግ አምስት ተጨማሪ ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ማዘዙን አስታውቋል። አየር መንገዱ ባወጣው የፕሬስ መግለጫ እንዳስታወቀው ለመግዛት ያዘዛቸው…

The post አየር መንገዱ አምስት ተጨማሪ ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖች ሊገዛ መሆኑን አስታወቀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply