አየር መንገዱ ወደ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ እና ሰመራ አቋርጦት የነበረውን በረራ ጀመረ

አየር መንገዱ ወደ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ እና ሰመራ አቋርጦት የነበረውን በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ እና ሰመራ አቋርጦት የነበረውን የበረራ አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ።

አየር መንገዱ በቅርቡ መንግስት በትግራይ ክልል በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ምክንያት አቋርጧቸው የነበሩ በረራዎችን መጀመሩ የሚታወስ ነው።

በዚህም ወደ ጎመቐለ የሚያደርገውን በረራ በድጋሚ መጀመሩ የሚታወስ ነው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post አየር መንገዱ ወደ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ እና ሰመራ አቋርጦት የነበረውን በረራ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply