አየር መንገዱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ደማም አቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

ማክሰኞ ግንቦት 16 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ደማም ተቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በረራውን ከግንቦት 24 ቀን 2014 ጀምሮ በሳምንት ሦስት ጊዜ እንደሚያደርግ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ገልጿል። _____________________ ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ…

The post አየር መንገዱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ደማም አቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply