“አየር ኀይል ለሀገር ሉዓላዊነት እና አንድነት በተለያዬ ጊዜ ወርቃማ ገድሎችን ፈጽሟል” ሌትናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ አየር ኀይል 88ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት እና የአየር ኀይል ሠልጣኞች የምረቃ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ወታደራዊ መሪዎች ተገኝተዋል፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የአየር ኀይል ዋና አዛዥ ሌናትናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ኢትዮጵያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply