አየር ጨብጦ አሁን ያለውን መንግሥት ከሥልጣን ልቀቁ አይሆንም

የቀረቡ ጥያቄዎች በጥቅሉ፤ ከኦነግ ሸኔ፣ ከአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ፣ ከሰሜኑ የሰላም ስምምነት፣ ከዜጎች መፈናቀልና ግድያ፣ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ስለተከለከሉ ዜጎች፣ አርሶ አደሩ ምርቱን ለመሸጥ ከመቸገሩ ጋር በተያያዘ፣ ወደ አዲስ አበባ ምርት እንዳይገባ ከመከልከሉ ጋር፣ ከክልሎች የርስ በርስ መናበብ አለመቻል፣ የሱዳን ወታደሮች ወረው የያዙትን የኢትዮጵያ መሬትና ያወደሟቸውን ንብረቶች የተመለከቱ ጥያቄዎች ቀርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply